ስብከተ ወንጌል
ራእይ፡-
- የክርስቶን ወንጌል መንግሥት ለአማንያን ሁሉ ማዳረስ፣
- ኢአማንያን በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ተጠምቀው የእምነቱ ተከታይ ሲሆኑ ማየት፣
ዓላማ፡-
- የቤተ ክርስቲያኒቱ እምትና ሥርዓት በማያቋርጥ ሐዋርያዊ የወንጌል ተልዕኮ እስከ ዓለም ፍጻሜ ፀንቶ እንዲኖር ማድረግ፣
- በዮሐንስ ወንጌል 21÷15 ‹‹ረዐይኬ አባግዕየ››በማት እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ጴጥሮስ በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት፣
- ምእምናንን መጠበቅና በእምት እንዲጸኑ ማድረግ ፣
- ስብከተ ወንጌልን በማስፋፋት ፣ሕዝበ ክርስቲያኑን በሥነ ምግባርና በሃይማኖት ማነጽ ለንሰሐ ማብቃት፣
ተልዕኮ፡-
- ሰባክያነ ወንጌልን ማስጠንና ለሐዋርያዊ ተልዕኮ አብቅቶ ዓመቱን በሙሉ ትምህርተ ወንጌል ሳይቋረጥ ቅድስት ቤተክርስቲያኒቱ ባለችበት ሁሉ እንዲሰጥ ማድረግ፣
- በአህጉረ ስብከት ፣በወረዳና በአጥቢያ ቤተክርስቲያናት ጉባኤዎችን በማዘጋጀት ትምህርተ ወንጌልን ለሁሉም ማደረስ፣
- በጎ ፈቃድ ካላቸው ምእመናንና የቤተክርስቲያን አባቶች የበጀት ድጋፍ በመጠየቅ ሊዲያቆናት፣ለቀሳውስት ፣ለመዘምራንና ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አገልጋዮች በስብከተ ወንጌል ዙሪ ግንዛቤያቸው እንዲሰፋ ሥልጠና መስጠት ፣
- የስብከተ ወንጌል አገልግትን በአጭር ፣በመካከለኛና በረጅም ጊዜ በሚል ለይቶ ማቀድ፣ማደራጀት፣መፈጸምና ማስፈጸም፣
- ሀገሩን የሚወድ ፣ ሰውን የሚያከብር በሥነ ምግባርና በኦርቶዶክሳዊ እምነት የተቀረጸ ትውልድ ማፍራት በቅንነት በታማኝነት መንፈሳዊ አገልግሎት ማበርከት፣
ግብ፡-
- በ2015 ዓ.ም የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ በእቅዱ መሠረተ የ1ኛ፣የ2ኛ እና 3ኛ ሩብ ዓመት ዝርዝር ተግባራትን በትጋት ማሳካት ነው፡፡
- አገልጋዮም ሆነ ገተልጋዩ ህብረተሰብ ከቃል ባለፈ ምሳሌ የሆነ ሕይወት እንዲኖረው ማስቻል፡፡