ልማት በቤተ ክርስቲያን
ልዮ ዕትም መጽሔት
ይህ ”ልማት በቤተክርስቲያን“ የተሰኘ ልዮ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብና የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ይህ ልዩ ዕትም መጽሔት ጽርሐ ምኒሊክ ወይም በተለምዶ መሐሙድ ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ሕንጻ ፈርሶና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለምርቃት መብቃቱን በማስመልከት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ተዘጋጀ።
ሁለንተናዊ ስብእናው የተጠበቀ፣ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር የደመቀ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጣዕመ ሕይወትን የተላበሰ፣ ለእግዚአብሔር መንግሥት ዝግጁ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ የክርስቲያን ማኅበረሰብ በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጣይነት በዝቶ ማየት
ሐዋርያዊ ጉዞ በአራቱ ወለጋ
ታኅሣሥ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት 6ኛ ዓመት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄደ።
ሕዳር 19 ቀን 2017ዓ.ም
የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዐመታዊ መታሰቢያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በሌዩ ልዩ ሥፍሬዎች ላይ በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ሕዳር 12 ቀን 2017ዓ.ም.
የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ጥገና መዘግየት በቅርሱ ህልውና ላይ ከፍተኛ ስጋትን አስከትሏል ተባለ።
ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም
በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ከተማ በደብረ ምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የመድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የጥንተ ስቅለቱ መታሰቢያና የጻድቁ አባታችን የመባዓጽዮን በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም
የመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ንግስ በአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ክብር ተከበረ!!!
ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢያና የአባ መብዓጽዮን ዓመታዊ በዓል በደሴ ርእሰ አድባራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ !!!
ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም
እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር አንተ አጽናዕካ ለባሕር በኃይልከ
ጥቅምት ፳ ፯ ፳፻፲፯ ዓ/ም
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ
በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሁለንተናዊ አገልግሎትና የስራ አፈጻጸም ላይ ለመምከርና ለመወሰን ኃላፊነት ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት መደበኛና ዓመታዊ ጉባኤውን የጀመረ መሆኑን ለሕዝበ ክርስቲያኑ እናበስራለን፡፡
እግዚአብሔር ጉባኤያችንን ይባርክ!