የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ 11ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በጸሎተ ፍትሐት ታሰበ።

September 2, 2026
ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም
የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ 11ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በጸሎተ ፍትሐት ታስቦ ዋለ ። በዕለቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ቀሳውስት ዲያቆናት እና ሊቃውንት እንዲሁም የብፁዕነታቸው ቤተሰብ እና ምእመናን ተገኝተዋል።
ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በዕለቱ ባደረጉት መንፈሳዊ ንግግር፤ “በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም የሚኖሩ ብፁዓን ናቸው፤ ከሕፃንነታቸው ጀምረው እግዚአብሔርን ሲያመልኩ የኖሩ አባቶቻችንን እንድናስባቸው በቅዱሳት መጻሕፍት ታዘናል” ብለዋል። አክለውም ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የሕዝብ አባትና የሁሉም እንባ አባሽ እንደነበሩ አስታውሰው፣ እግዚአብሔር እስከወሰነላቸው የአገልግሎት ዘመን ድረስ በታማኝነት አገልግለው ወደ ፈጣሪያቸው ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ሊቀ ጳጳስት አባቶች እራሳቸውን ለአገልግሎት አሳልፈው በመስጠት ሌላው እንዲያምንና እንዲማር ማድረጋቸውን ጠቅሰው፣ “ለእኔ” ሳይሉ የሠሩት መልካም ሥራ ዋጋው ከምድር እስከ ሰማይ የከበረ መሆኑን አስገንዝበዋል። “በእነሱ ላይ ሁለተኛው ሞት ሥልጣንም ሆነ ኃይል የለውም፤ ሰው ሞተ የሚባለው እምነትና በጎ ሥራ የሌለው ሲሆን ነው፤ በእግዚአብሔር ያመነ ግን የነፍስ ድኅነትን ያገኛል” በማለትም አስተምረዋል።
በመጨረሻም፣ ከአባቶቻችን ፈለግ በመማር ለሰውና ለእግዚአብሔር በበጎ ተግባር ልንገለጥ እንደሚገባ አሳስበዋል። “ዋኖቻችሁን አስቡ” ሲባል በሕይወት ዘመናቸው የመሠሩትን ሥርዓትና መሠረት መከተል እንደሚገባ ገልጸው፣ ለአገልግሎት ቅድሚያ መስጠት እንደሚገባ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
© Eotc tv
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000082.jpeg 254 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-09-02 04:03:202026-09-02 04:03:20የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ 11ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በጸሎተ ፍትሐት ታሰበ።
Search Search

Recent Posts

  • ቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን የዕለት ውሎ በአምስት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ መሰጠቱ ተገለጸ።
  • መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ
  • የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ከመላው አህጉረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች ጋር የምክክር መርሐ ግብር አካሄደ
  • የብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የመዝጊያ መልዕክት
  • መልዕክተ ክቡር ም/ጠቅላይ ሚኒስትር

Archives

  • October 2026
  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረፍታቸው በዓል መታሰቢያ በሸገር ሀገረ ስብከት በቡራዩ ጉጂ ገፈርሳ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ፊሊ ዶሮ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ተከበረ። Link to: ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረፍታቸው በዓል መታሰቢያ በሸገር ሀገረ ስብከት በቡራዩ ጉጂ ገፈርሳ መልካ ኖኖ ክፍላተ ከተማ ፊሊ ዶሮ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ተከበረ። ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረፍታቸው... Link to: የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ:: Link to: የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ:: የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top