የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እና የህጻኑ የቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ አመታዊ በዓል የከሚሴ ሀገረ ስብከት መቀመጫ በሆነው በከሚሴ ከተማ ተከበረ።

July 30, 2024

በሰው ፊት ለሚመሰክርኝ ሁሉ እኔም በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ። ማቴ 10:-32

የከሚሴ ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ሰበካ ጉባኤ ሁለት ደብርን በአንድ ሰበካ ጉባኤ ስር የሚያስተዳድር ሲሆን በዓመት ውስጥ 7 ዓመታዊ በዓላትን ያከብራል።ዛሬም በወርኀ ሐምሌ የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤልና የህፃኑ የቅዱስ ቂርቆስና የእናቱን የቅድስት ኢየሉጣ ዓመታዊ ቀዓል የሀገረ ስብከቱ ሰራተኞችና የወረዳው ቤተ ክህነት ሰራተኞች እንዲሁም የደብሩ የሰንበት ትምህርት ቤት እና ህዝበ ክርስቲያኑ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

በእለቱም በወረዳው ቤተ ክህነት ስ/ወንጌል ክፍል በሰው ፊት ለሚመሰክርኝ ሁሉ እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እመሰክ
ርለታለሁ በማለት በማቴ10:-32 ያለውን የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል በማንሳት የሰማእትነትን እና በሰማእትነት የሚገኘውን ዋጋ በሰፊው በእለቱ የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን በበዓሉ ለመጡ ምእመናን ቃለ ወንጌልን አስተምረዋልበመጨረሻም በሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ በመልአከ ገነት የጀን ተስፋዬ ቃለ ምእዳን ተደርጎ የበዓሉ ፍጻሜ ሁኗል።© የከሚሴ ሀገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት ክፍል

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን የሕንጻ ቤተክርስቲያን የዕድሳት ሥራ አፈጻጸም ሂደትን ተዘዋውረው ተመለከቱ።
  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያንን የዕድሳት ሥራ አፈጻጸምን ለመጎብኘት ወደ ድሬዳዋ ተጓዙ።
  • ለብፁዕ አቡነ ኤፍሬም በደምቢ ዶሎ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ አርሲ-አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
  • “በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ወጣቶች በሃይማኖታቸው ጸንተው በመቆም ቅድስት ኦርቶደክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም አሳሰቡ። Link to: ወጣቶች በሃይማኖታቸው ጸንተው በመቆም ቅድስት ኦርቶደክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም አሳሰቡ። ወጣቶች በሃይማኖታቸው ጸንተው በመቆም ቅድስት... Link to: “ቅዱሳን ሰማዕታት በመከራ የታማኑላትን በእሳት ውስጥ ያለፉባትን ቅድስት እምነታችንን በመጠበቅ መንገዳቸውን ልንከተል ይገባል”። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ Link to: “ቅዱሳን ሰማዕታት በመከራ የታማኑላትን በእሳት ውስጥ ያለፉባትን ቅድስት እምነታችንን በመጠበቅ መንገዳቸውን ልንከተል ይገባል”። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ “ቅዱሳን ሰማዕታት በመከራ የታማኑላትን በእሳት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top