የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በምሥራቅ ሐረርጌ ሀ/ስብከት በመንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኔ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም መንበረ ጵጵስና አዳራሽ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ልዑካን የደብል ኢንትሪ የሒሳብ አያያዝ የግማሽ ቀን ሥልጠና እየተከናወነ ይገኛል።

September 19, 2024

መስከረም ፱ ፳፻፲፯ ዓ.ም
ምሥራቅ ሐረርጌ ፣ ኢትዮጵያ

በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ልዑካን ሊቀ ትጉኃን ማትያስ በቀለ እንዲሁም መ/ር ሀብቱ በርሄ መልአከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/አእላፍ ቀሲስ ቦንያም ጎንፋ የሀ/ስብከቱ የየክፍል ኃላፊዎች የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች አየአድባራቱ የታደሙ የሒሳብ ባለ ሙያዎች በተገኙበት
– የገንዘብ ሀብት ሥራ አመራር
– የሒሳብ አመዘጋገብ ቁጥጥር እና ጥቅም
– ሒሳብን ለይቶ መመዝገብ
– ዋና ዋና የሒሳብ ሰነዶች
– የገንዘብ አሰባሰብ አሰራር
– የቼክ ክፍያ አመዘጋገብ
– በጥሬ ገንዘብ የሚከፈል ክፍያ
በሚል በአሁኑ ሰዓት በማንዋል የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ እና ከተሳታፊዎችም በተነሱ ጥያቄዎች ዉይይት እየተደረገበት ይገኛል።

መረጃው የሀገረ ስብከቱ ሕዝብ ግንኙነት ነው ።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲስ የተሠራውን የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን መረቁ፡፡
  • የወጨ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አዲሱ ሕንጻ በብፁዕ ጠቅላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተከናወነው የወንዝ ማስቀየስ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ተመረቀ።
  • በሸገር ሀገረ ስብከት የታነጸው የደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ጸሎተ ቡራኬ ተባርኮ ተመረቀ።
  • ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሱማሌ ክልል ጅግጅጋ እና የምስራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በምሥራቅ አርሲ አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅሊይ ቤተክነት አስተዳደር ጉባኤ በአዱስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚያጠኑ ፯ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ፡፡ Link to: የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅሊይ ቤተክነት አስተዳደር ጉባኤ በአዱስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚያጠኑ ፯ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሰየመ፡፡ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅሊይ ቤተክነት አስተዳደር... Link to: በሲዳማ ሀገረ ስብከት ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በጠቅላይ ቤተ ክህነት የወጣውን የማኅበራት አስተዳደር ደንብ አስመለክቶ የምዝገባ ጥያቄ ላቀረቡ አሥራ ሁለት ማኅበራት ስልጠና ተሰጠ። Link to: በሲዳማ ሀገረ ስብከት ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በጠቅላይ ቤተ ክህነት የወጣውን የማኅበራት አስተዳደር ደንብ አስመለክቶ የምዝገባ ጥያቄ ላቀረቡ አሥራ ሁለት ማኅበራት ስልጠና ተሰጠ። በሲዳማ ሀገረ ስብከት ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በጠቅላይ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top