የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የጃን ሜዳ ባሕረ ጥምቀት ለበዓሉ ዝግጁ እንዲሆን አስፈላጊው ሥራ እየተሠራ መሆኑን የበዓል ዝግጅት ኮሚቴው አሳወቀ።

January 13, 2026

ጥር ፭ ቀን ፳፻ ፲ወ፰ዓ.ም
++++++++++++++++
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
“””””””””””‘”””””””””””””””
የ፳፻፲ወ፰ ዓ/ም የከተራ እና ጥምቀትን በዓላትን ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። የበዓሉን ዝግጅት የዓመቱ ተረኛ የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ማኅበራት ምዝገባ ክትትልና ቁጥጥር መምሪያ ጋር እንዲሁም ለበዓሉ ከተመደበው ኮሚቴ ጋር በጋራ በመሆን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ።

የቅድመ ዝግጅት ሥራው የደረሰበትን ደረጃ ለመጎብኘት ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ የመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣መምህሬ ዶ/ር አካለወልድ ተሰማ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ቴሌቪዥን ሥርጭት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ የመምሪያ ኃላፊዎች እና የደብሩ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጉብኝቱ ማጠቃለያ ላይ የተጀመረው የቅድመ ዝግት ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በምክትል ሥራ አስኪያጁ መመሪያ ተሰጥቷል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • ዓባይ ባንክ በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቁሳቁስ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎሉ የደብተር ድጋፍ አደረገ።
  • የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ትምህርት ቤት የ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በተገኙበት በይፋ አስጀመረ።
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የሥራ ሓላፊዎችና ሠራተኞች ርእሰ ዓውደ ዓመት በማስመልከት ከቅዱስነታቸው ቡራኬና የሥራ መመሪያ ተቀበሉ።
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና የዋና ክፍል ሐላፊዎች ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰዎ በማለት ቡራኬ ተቀበሉ።
  • “በአዲሱ ዓመት የአስተዳደር ችግሮችን ሌላ አካል መጥቶ እንዲፈታልን ከመጠበቅ ይልቅ በጋራ ኃላፊነት መፍትሔ ማምጣት የተሻለው አማራጭ ነው”። ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ

Archives

  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ቦታዎች ለምታስገነባቸው ሁለገብ ሕንጻዎች ከአሸናፊ ኮንትራክተሮች ጋር የግንባታ ሥራ ስምምነት ተፈራረመች። Link to: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ቦታዎች ለምታስገነባቸው ሁለገብ ሕንጻዎች ከአሸናፊ ኮንትራክተሮች ጋር የግንባታ ሥራ ስምምነት ተፈራረመች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን... Link to: በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት ርክክብ ተደረገ። Link to: በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት ርክክብ ተደረገ። በፒያሳና በአራት ኪሎ ለሚገነቡት ሕንጻዎች የሳይት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top