የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የዕብራውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል ላይ በእስራኤል ኤምባሲ ተገኝተው የእንኳን አደረሳይሁ መልዕክት አስተላለፉ።

September 10, 2026
ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዕብራዊያን አዳስ ዓመት መጀመሪያ
“ሮሽ ሐሻናህ” በዓል በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ጷጉሜ 2ቀን 2018 ዓ.ም ሲከበር በኤምባሲው ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
(ሮሽ ሐሻናህ) በዕብራውያን ዘንድ የዓመት መጀመሪያ በመሆን የተጀመረው በኖህ ዘመን መሆኑን የገለጹት ብፁዕነታቸው ኖህና ልጆቹ ከመርከብ ከወጡ በኋላ አዲሱን ዓመት በመስከረም አክብረዋል፤ ከዚያም በሁሉም በሴም፣ በካምና በያፌት ትወልድ ይኽው ሲከበር ከሙሴ ደርሷል፤ እነሆ ይህ በዓል በየ ዓመቱ ሲከበር ቆይቶ እዚህ ዘመን ላይ የደረሰ በዓል በመህኑ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።
የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ከሦስት ቀናት በኋላ ይከበራል ያሉት ብፁዕነታቸው በዛሬው ዕለት ያከበርነው የሮሽ ሐሻናህ በዓል ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት በምናከብርበት ዋዜማ የተከበረ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ካሉ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ለአገሮቻችን እድገት፣ሰላምና ፍቅርን ይስጥልን በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብርሃም ንጉሴ ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያና እስራኤል የረጅም ዓመት ወዳጅነት ያላቸው አገራት መሆናቸውን ገልጸው ይህንን የረጅም ዘመን ወዳጅነታችንን አጠናክረን በመቀጠል ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን ካሉ በኋላ መላው ኢትዮጵያንን እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፤ አዲሱ ዓመት የሰላም፣የእድገትና የፍቅር ዘመን እንዲሆንላችሁም ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ ብለዋል።
በበዓሉ ላይ መምህር ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተገኝተዋል።
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000094.jpeg 252 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-09-10 16:15:562026-09-10 16:15:56ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የዕብራውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል ላይ በእስራኤል ኤምባሲ ተገኝተው የእንኳን አደረሳይሁ መልዕክት አስተላለፉ።
Search Search

Recent Posts

  • ዓባይ ባንክ በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቁሳቁስ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎሉ የደብተር ድጋፍ አደረገ።
  • የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ትምህርት ቤት የ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በተገኙበት በይፋ አስጀመረ።
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የሥራ ሓላፊዎችና ሠራተኞች ርእሰ ዓውደ ዓመት በማስመልከት ከቅዱስነታቸው ቡራኬና የሥራ መመሪያ ተቀበሉ።
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና የዋና ክፍል ሐላፊዎች ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰዎ በማለት ቡራኬ ተቀበሉ።
  • “በአዲሱ ዓመት የአስተዳደር ችግሮችን ሌላ አካል መጥቶ እንዲፈታልን ከመጠበቅ ይልቅ በጋራ ኃላፊነት መፍትሔ ማምጣት የተሻለው አማራጭ ነው”። ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ

Archives

  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስና ብፁዓን አበው በተገኙበት በቢሾፍቱ ደብረ ዘይት ካቴድራል በታላቅ ድምቀት ተከበረ:: Link to: የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስና ብፁዓን አበው በተገኙበት በቢሾፍቱ ደብረ ዘይት ካቴድራል በታላቅ ድምቀት ተከበረ:: የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል... Link to: ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤ Link to: ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤ ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top