የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ።

September 3, 2026
‎በጉባኤው ላይ ንቡረዕድ ኤሊያስ አብርሃ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ፤ የጉባኤው ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ፤ የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች የቤተክርስቲያን ተወካይ አባቶች ፤ የልዩ ልዩ የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች እና ሥራ አስፈጻሚዎች፤ የክልል እና የአዲስ አበባ ተወካዮች፤ የተቋሙ የቦርድ አባላት እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
‎
‎በወይይት መድረኩ ላይ ጉባኤው የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሰራ አፈጻጸም ግምገማ ያደረገ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ላይ የየተቋማቱ የበላይ ጠባቂ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሀገር ሸማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ያለፉት ዓመታት የጉባኤው የሥራ እንቅስቃሴዎች ተገምግሞ በቀጣይ የጋራ ጉዳዮች እና በሀገራዊ ሰላም ግንባታ ላይ አብሮ ለመሥራት የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።
‎
‎፦ ጉባኤው የበጀት ዓመቱን የሒሳብ ሪፖርት እና የኦዲት ሪፖርት ግምገማ አድርጓል ፣ በበጀት ዓመቱ የቀረበው የኦዲት ሪፖርት በጉባኤው ሙሉ ድምጽ ጸድቋል ።
‎በ2019 ዓ.ም በጅት ዓመት ዕቅድ በሰላም ግንባታ እና ማኅበራዊ ትሥሥር ማጎልበት፣ ወጣቶች ሴቶች እና ሕጻናት ተሳትፎን ማበልጸግ፣ በማኅበራዊ ዘርፍ፣ የሃይማኖት ተቋማት አቅም እና ዘላቂ ሀብት ማሰባሰብ፣ ተቋማዊ የሰላም ማዕከል ማቋዋቋም ተቀዳሚ ዓላማዉ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ጉባኤው በሀገራዊ እርቅ፣ በበጎ አድራጎት ሥራዎች እና ወጣቶችን በበጎ ምግባር ከማነጽ ረገድ ያለውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። በመሆኑም በሚቀጥለው በጀት ዓመት ለሥራ አፈጻጸም በጀት ተመድቧል ።
‎
‎በመድረኩ ላይ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት ሰላም እና አንድነት በሃይማኖት ተቋማት መካከል ያለውን አብሮነት እና ወንድማማችነት አጠናክሮ ማስቀጠል ለሀገር ሰላም መረጋገጥ ወሳኝ መሆኑ ገለጸው ፤ ጉባዔው የጋራ እሴቶቻችን በህዝቦች መካከል ያለውን የመከባበር፣ የፍቅር እና የደግነት እሴቶች ማጎልበት እንደሚገባም ተመልክቷል።
‎
‎ጉባኤው በ15 ዓመት ውስጥ ቀላል መንገድ አልተጓዘም ያሉት ንቡረ ዕድ ኤሊያስ አብርሃ ጉባኤው እስካሁን ትልልቅ ሥራዎችን ሲሠራ ከታላላቅ አጋር ድርጅቶች ጋር መሆኑን ገለጸው አሁንም ድጋፉ በይበልጥ ተጥናክሮ መቅጥል የገባዋል ብለዋል።
‎
‎ በቀጣይ አብሮነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ላይ በመድረሰ ስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን‎ ለጉባኤው ስኬት የሙያና የፋይናንስ ድጋፍ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች ጉባኤው ምስጋና አቅርቧል ።©EOTCTV
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000083.jpeg 299 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-09-03 02:52:102026-09-03 02:52:10የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ።
Search Search

Recent Posts

  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ለቤተ ክርስቲያኗ ከፍተኛ መሪዎች «የእንኳን አደረሳችሁ» ስጦታ አበረከተ።
  • የምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም ተምሮ ማስተማር ሰንበት ትምህርት ቤት ላለፉት ሁለት ዓመታት ያሰተማራቸውን ደቀ መዛሙርት አስመረቀ !!!
  • ጳጉሜ የሚለው ስያሜ ‹‹ኤፓጉሜኔ›› ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ‹‹ጭማሪ›› ማለት ነው፡፡ (አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፤ መዝገበ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገብ ቃላት፤ ገጽ ፱፻፭)
  • የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሠራተኞች ለተባባሪ ፕሮፌሰር ለብፁዕ አቡነ ፊልጶስ(ዶ/ር) የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በመመረቃቸው ልዩ የደስታና የምስጋና መርሐ ግብር አካሄዱ።
  • “መስከረም በአታ የሃያ ሺህ ሰዎች ምሥረታ” በሚል የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም የአብነት ትምህርት ቤት ሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ማስጀመሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ በተገኙበት ተሰጠ።

Archives

  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራ ተጠናክሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። Link to: በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራ ተጠናክሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ... Link to: የወሊሶ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ቡኡራ ቦሩ አጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተመረቀ። Link to: የወሊሶ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ቡኡራ ቦሩ አጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተመረቀ። የወሊሶ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top