የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ለሁለተኛ ዙር አስመረቀ።

July 5, 2026
ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
‎ሀዋሳ-ኢትዮጵያ
‎በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሽዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣መጋቤ ጥበባት አባ ዘሚካኤል የሲዳማ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የወረዳ ሊቃነ ካህናት፣የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶችና የሀገር ሽማግሌዎች፣ተመራቂ ደቀ መዛሙርትና የተመራቂ ደቀ መዛሙርት ቤተ ሰቦች ተገኝተዋል።
‎በእለቱ ለብፁዓን አባቶችና ለእንግዶች የእንኳን ደና መጣችሁና ለተመራቂ ደቀ መዛሙርት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉት ‎ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ‎”ወናሁ አነ እፌንዎክሙ ከመ አባግዕ ማዕከለ ተኩላት” / ማቴ 10፥16 /
‎ ያለውን በማንሳት ሰፊ መልእከት አስተለላፈዋል።
‎በመቀጠል በኮሌጁ ዲን በመጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ነጻነት አክለወግ ሪፖርት ቀርቧል። ‎በሪፖርታቸው የምናቀርበው የታማሪዎችን ውጤት ብቻ ሳይሆን የአባቶቻችን የሊቃነ ጳጳሳት የወደ ፊት ራዕይና የአመራር ብቃት፣የመምህራን ጥረት ነው።
‎ ዛሬ ለሁለተኛ ዙር እያስመረቀ ያለው ኮሌጅ ለረዥም ጊዜ በካህናት ማስለጠኛነት የቆየ ሲሆን በብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ከፍተኛ ጥረትና በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በ2015 ዓ/ም ሥራውን የጀመረ ሲሆን ዛሬ በመደበኛው ለሁለተኛ ዙር 12 ፣ በማታ ለመጀመሪያ ጊዜ 20 ፣በቅዳሜና እሑድ ለመጀመሪያ ጊዜ 45 በድምሩ 77 ከእነዚህ መካከል ስድስት ሴቶች ይገኙበታል።
‎ይህ የሚያሳየው ለመደበኛ ደቀ መዛሙርት የሚሰጠው ትምህርት እንዳለ ሆኖ በማታና በእረፍት ቀናት ከቤተሰብ ሳይለዩ የሚማሩበት እድል መፈጠሩን ማሳያ ነው ብለዋል።
‎በመቀጠል ለሁሉም ተመራቂ ደቀ መዛሙርት ባይንደር በብፁዓን አባቶች ተሰጥቶ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ደቀ መዛሙርት ሽልማት ከተሰጠ በኋላ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሊቀ ጳጳስ “መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው” /ማቴ 9፥37/ ዛሬ የተመራቃችሁ ደቀ መዛሙርት ዛሬም መከሩ ብዙ ሠራተኛች ጥቂት በመሆናቸው ለቤተ ክርስቲያን ተጨማሪ ጉልበት ናችሁ። ዓለምን ያጣፈጡት የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ሦስት ዓመት ከክርስቶስ ሥር ቁጭ ብለው ተመረው በጆሯቸው የሰሙትን በዓይናቸው ያዩትን መስክረዋል።
‎ ዛሬም እናንተ በቆያችሁባቸው ሦስት ዓመታት በጆሯችሁ የሰማችሁትን በዓይናችሁ ያያችሁትን እንድትመሠክሩ ነው።
‎ ዛሬ እንደ እናንተ በዓላማዊ የሚመረቁ አሉ ለምን ሥጋዊውን ዓለም ለማገልገል ነው እናንተ ደግሞ በዓለማዊው ዓለም ለመንፈሳዊው ዓለም እንድታገለግሉ ነው።
‎ስለዚህ አሁንም ክርስቶስ በዚያን ጊዜ እንደተናገረው በዓለም ካለው ሕዝብ አንጻር የሠራተኛው ቁጥር ጥቂት ነው።
‎በአጠቃላይ የእናንተ ጥሪ ለሹመት ለሽልማት ባለመሆኑ የተጣለባችሁን እንድትወጡ አደራ ብለዋል።
‎በመጨረሻም በብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ጸሎትና ቡራኬ የፕሮግራሙ ፍጻሜ ሆኗል።
© ኢዮር ሚዲያ ሲዳማ ሀገረ ስብከት
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000027.jpeg 252 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-07-05 11:18:362026-07-05 11:18:36በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ለሁለተኛ ዙር አስመረቀ።
Search Search

Recent Posts

  • ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
  • ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ፤ በድሬዳዋ መልካ ጀብዱ መካነ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ ወአርሴማ ገዳም የሚገኙ እጓለማውታ ሕጻናትን ጎበኙ።
  • የድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያስገኘባው ባለ ሦስት ወለል ሁለገብ ሕንጻ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎተ ቡራኬ በዛሬው ዕለት ተመረቋል።
  • የቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ዕድሳት ተጠናቆ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ተባረከ።
  • በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ ወደ ቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ተጓዘ።

Archives

  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ላይፍ አዲስ ሆስፒታል ከቤተክርስቲያን ተከራይቶ በዘመናዊ መንገድ የሚያሳድሰውን ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች አስጎበኘ። Link to: ላይፍ አዲስ ሆስፒታል ከቤተክርስቲያን ተከራይቶ በዘመናዊ መንገድ የሚያሳድሰውን ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች አስጎበኘ። ላይፍ አዲስ ሆስፒታል ከቤተክርስቲያን ተከራይቶ... Link to: የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት የምስክር ጉባኤ ቤት 19 ደቀመዛሙርትን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት አስመረቀ። Link to: የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት የምስክር ጉባኤ ቤት 19 ደቀመዛሙርትን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት አስመረቀ። የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት የምስክር...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top