የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ ግብር እና በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

July 19, 2026
ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም
የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የዲግሪ መርሐ ግብራት በጤና ሳይንስ እና ሌሎች ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ስብሐት አባ ገብረ ሥላሴ በተገኙበት አስመርቋል።
ኮሌጁ በዲግሪ 460 ፤ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና 343 በጠቅላላው 803 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው።
​ኮሌጁ እስካሁን ለ18 ጊዜ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ፤ በጤናና በቴክኒክ ዘርፎች ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ላይ እንደሚገኝ የኮሌጁ ዲን ዶክተር እስጢፋኖስ ዮሐንስ ገልጸዋል ። ኮሌጁ ለተመራቂዎቹ ሥራ እና ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ሲሰጥ መቆየቱ ነው የተገለጸው።
የኮሌጁ ዲን ዶክተር እስጢፋኖስ ዮሐንስ ኮሌጁ አሁንም በሚሰጠው ጥራት ያለው ትምህርት፣ የምርምር ሥራዎችንና የማኅበረሰብ አገልግሎት እየሰጠ በዘርፉ ተወዳዳሪና ተመራጭ ኮሌጅ በመሆን እየሠራ ነው ብለዋል።
ኮሌጁ በሬሚዲያል የትምህርት መርሐ ግብር ተማሪዎችን በማብቃት እና ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ እና ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት እንዲያስመዘግቡ በማስቻል የበኩሉን ሚና መጫወቱንም ገልጸዋል።
በሥነ ሥርዓቱ ተመራቂዎች ቃለ መሐላ የፈጸሙ ሲሆን ሌሎች መርሐ ግብራት ተከናውነዋል።
በመጨረሻም በ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተመራቂዎች በተማሩት ትምሕርት ወገናቸውን በትጋት እንዲያገለግሉ አደራ በማለት በጸሎተ ቡራኬ መርሐ ግብሩ ተፈጽሟል።
የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ (ዶ/ር) ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃድ በ1997 ዓ.ም በመቋቋመ የቤተክርስቲያናችን የትምሕርት ተቋም ነው።
©የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr000042.jpeg 252 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-07-19 14:49:482026-07-19 14:49:48የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ ግብር እና በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
Search Search

Recent Posts

  • ዓባይ ባንክ በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች በትምህርት ቁሳቁስ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎሉ የደብተር ድጋፍ አደረገ።
  • የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ትምህርት ቤት የ፳፻፲፱ ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ በተገኙበት በይፋ አስጀመረ።
  • የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የሥራ ሓላፊዎችና ሠራተኞች ርእሰ ዓውደ ዓመት በማስመልከት ከቅዱስነታቸው ቡራኬና የሥራ መመሪያ ተቀበሉ።
  • የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና የዋና ክፍል ሐላፊዎች ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰዎ በማለት ቡራኬ ተቀበሉ።
  • “በአዲሱ ዓመት የአስተዳደር ችግሮችን ሌላ አካል መጥቶ እንዲፈታልን ከመጠበቅ ይልቅ በጋራ ኃላፊነት መፍትሔ ማምጣት የተሻለው አማራጭ ነው”። ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ

Archives

  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ገዳም መንፈሳዊ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች የምርቃት ሥነ-ሥርዓት በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። Link to: የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ገዳም መንፈሳዊ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች የምርቃት ሥነ-ሥርዓት በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገሥት በዓታ... Link to: በቡራዩ ከተማ የተገነባው “ፈለገ ጥበብ (ቡርቃ ኡጉማ)” አፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ተመረቀ። Link to: በቡራዩ ከተማ የተገነባው “ፈለገ ጥበብ (ቡርቃ ኡጉማ)” አፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ተመረቀ። በቡራዩ ከተማ የተገነባው “ፈለገ ጥበብ (ቡርቃ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top