የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ኢ/ኦ/ተ/ቤ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ርእይ፣ ተልእኮ እና እሴቶች
      • ታሪክ
      • የአደባባይ በዓላት
      • ህግጋት
    • መዋቅር
      • ቅዱስ ሲኖዶስ
      • ሊቃነ ጳጳሳት
      • መምሪያዎች
      • አህጉረ ስብከት
      • ትምህርት ቤቶች
  • አስተምህሮ
    • አእማደ ምሥጢር
      • ምሥጢረ ሥላሴ
      • ምሥጢረ ስጋዌ
      • ምሥጢረ ጥምቀት
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
    • ምሥጢራተ ቤተክርስትያን
      • ምሥጢር ጥምቀት
      • ምሥጢረ ሜሮን
      • ምሥጢረ ቁርባን
      • ምሥጢረ ንስሐ
      • ምሥጢረ ተክሊል
      • ምሥጢረ ክህነት
      • ምሥጢረ ቀንዲል
    • ልዩ ልዩ
      • ነገረ ድኅነት
      • ነገረ ማርያም
      • ነገረ ቅዱሳን
      • ነገረ መስቀል
      • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
  • አገልግሎቶች
    • ሐዋርያዊ ተልእኮ
    • ማኅበራዊ አገልግሎት
    • የልማት እንቅስቃሴዎች
    • ምግባረ ሰናይ
  • መካናት
    • ቅዱሳት መካናት
      • አክሱም ጽዮን
      • ላሊበላ
      • ደብረ ሊባኖስ
      • ማውጫ
    • ቤተ መዛክርት
      • መንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ቤተ መዘክር
      • የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ ታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ቤተ መዘክር
      • ማውጫ
    • የጉብኝት መረጃዎች
      • የጉዞ መረጃዎች
      • የሚጠበቅ ሥርዓት
  • ያግኙን
  • English Site
  • Menu Menu

በብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና በቋሚ ሲኖዶስ የተወከሉ የአቀባበል ኮሚቴ ለህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ልዑካን አቀባበል አደረጉ።

September 26, 2026
መስከረም 12/2019 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በህንድ ኦርቶዶክስ እህት ቤተ ክርስቲያን መካከል ከጥንት ጀምሮ ዘልቆ የቆየው ሐዋርያዊና መንፈሳዊ አንድነት ያለ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ይህንኑ ግንኙነት ለማጠናከር ከህንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ የሃይማኖት አባቶች አዲስ አበባ ገብተዋል።
ለዚሁ መንፈሳዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የገቡት እንግዶች ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ (ማር ዲዮስቆሮስ) እና ቄስ ጆሲ (ፋዘር ጆሲ) ቀደም ሲል በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በመምህርነት ሲያገለግሉ የነበሩ ናቸው።
እንግዶቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ፣ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ እና በቋሚ ሲኖዶስ የተወከሉት የአቀባበል ኮሚቴ አባላት ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል።© ሳሌም የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሚዲያ፤
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/pr100007.jpeg 163 448 eotceth https://eotceth.org/a/wp-content/uploads/eotceth-logo2.svg eotceth2026-09-26 12:40:522026-09-26 12:40:52በብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና በቋሚ ሲኖዶስ የተወከሉ የአቀባበል ኮሚቴ ለህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ልዑካን አቀባበል አደረጉ።
Search Search

Recent Posts

  • መልዕክተ ክቡር ም/ጠቅላይ ሚኒስትር
  • “የብሔርና የዘረኝነት ፖለቲካ ወደ ቤተክርስቲያን ሰርጎ ሊገባ አይገባም” ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ አሳሰቡ።
  • መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ
  • የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ መልዕክት
  • መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ

Archives

  • October 2026
  • September 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • December 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • October 2022
© Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
  • Link to Facebook
Link to: የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የመስቀል በዓል ዝግጅታቸው መልካም እንደሆነ ተገለጸ። Link to: የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የመስቀል በዓል ዝግጅታቸው መልካም እንደሆነ ተገለጸ። የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የመስቀል በዓል... Link to: ርቀት ያልገደበው የሁለቱ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ግንኙነት ። Link to: ርቀት ያልገደበው የሁለቱ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ግንኙነት ። ርቀት ያልገደበው የሁለቱ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top